
በአ.አ ከተማ አስተዳደር በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የእድገት ጮራ 2ኛ ደርጃ ትትቤት Chairity Project
ቲኤንቲ ኮንስትራክሽንና ንግድ ስራዎች በአ.አ ከተማ አስተዳደር በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የእድገት ጮራ 2ኛ ደርጃ ት/ቤትን ገንብቶ አስረከበ፡፡ በእድገት ጮራ 2ኛ ደርጃ ት/ቤት ውስጥ የተለያዩ ከፍሉች ያሉት ሲሆን፤ ኮንፒተር ላብ, ላብራቶሪ ክፍል እንዲሁም መማሪአ ክፍሎች እና ላይብረሪን ያካተተ ፡፡ እንዲሁም የመማሪአ...