Ethiopian Sugar Corporation Head Quarter Building
Ethiopian Sugar Corporation Head Quarter Building
የሴቶች ማቋቋሚያና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕክል፤ በአስደሳች ሁኔታ መጠናቀቀ አስመልክቶ የተዘጋጀ የምሳ ፕሮግራም!!!
ከ11 ወራት በፊት በቲኤንቲ ኮንስትራክሽንና ንግድ ስራዎች መገንባት የጀመረው የሴቶች ማቋቋሚያና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕክል፤ በአስደሳች ሁኔታ መጠናቀቁን በተመለከተ፤ በ ፕሮጀክቱ ላይ ከፍተኛ አስተዋጾ የደርጉ ድርጅቶችን እና የድርጅቱ ሰራትኞችን የእንኳን ደስ አላችሁ ለማለት የተዝጋጅ የመሳ ፕሮግራም፡፡