
የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ፕሮጀክት
በቲኤንቲ ኮንስትራክሽንና ንግድ ስራዎች ኃ.የተ.የግ.ማ የተገነባው የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ፕሮጀክት በግንቦት 8 ቀን 2018 ዓ.ም በተከናወነው የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ለባለቤቱ ተረክቧል። ፕሮጀክቱ በከፍተኛ የግንባታ ጥራት በዘመናዊ የምህንድስና ደረጃ እና በተሟላ መሠረተ ልማት ተገንብቶ የኩባንያችንን የግንባታ ብቃት የጥራት ቁርጠኝነት እና ትልልቅ...






