ከ10 ወራት በፊት በቲኤንቲ ኮንስትራክሽንና ንግድ ስራዎች መገንባት የጀመረው የሴቶች ማቋቋሚያና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል፤ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የለበትን ደርጃ ገምግመዋል።
በየዓመቱ እስከ 10ሺህ የሚደርሱ የጎዳና ተዳዳሪዎች ስልጠና የሚሰጥ እና ገቢ እያገኙ ዘላቂና ራሳቸውን እንዲችሉ የሚረዳው ይህ ማዕከል የክህሎት ማጎልበቻና የስልጠና ማዕከላት አለው።
በተጨማሪም የስነ ልቦና እና የምክር አገልግሎት፣ የህክምና ማዕከላት፣ የመኝታ ክፍሎች፣ የመመገቢያ አዳራሾች እና የስፖርት ማዘውተሪያዎች ተካትተዋል።
10 months ago by TNT Construction and Trading, the women’s establishment and skill development center; Addis Ababa Mayor Mrs. Adanech abebe evaluated the status.
This center which provides training to up to 10 thousand street women every year and helps them to be sustainable and self-sufficient while earning income will have skill development and training centers.
In addition, psychology and counseling services, medical centers, dormitories, dining halls and sports facilities are included.








