Ayat Square on the way to Tafo
Ayat Square on the way to Tafo
+251 116 631 260

ለአቅመ ደካሞችና ለአረጋዊያን የተገነቡ ቤቶችን የማስተላለፍ መርኃ-ግብር

ለአቅመ ደካሞችና ለአረጋዊያን የተገነቡ ቤቶችን
የማስተላለፍ መርኃ-ግብር ላይ ብክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለ ቲኤንቲ ድርጅት ባለቤት የተበረከተ የምስጋና ሰርተፍኬት ሽልማት
በፒያሳ 70 ደረጃ ፕሮጀክት የ 18 አባወራዎች መኖሪያ ባለ 3 ዋለል ብክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በ 25/04/2016 ዓ.ም ተመርቆ የተበረከተ ሙሉ ወጪው በቴኤንቲ ኮንስትራክሽን እና ንግድ ስራዎች የተሸፈነ

Houses built for the infirm and the elderly On the transfer schedule. The Honorable Mayor Mrs. Adanech Abebe presented an certificate award to the owner of TNT Company.