ለአቅመ ደካሞችና ለአረጋውያን የተገነቡ ቤቶች በማስተላለፊያ መርሃ ግብር ላይ. ክብርት ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለቲኤንቲ ኩባንያ ባለቤት የምስክር ወረቀት ሽልማት አበርክተዋል።
Houses built for the infirm and the elderly On the transfer schedule. The Honorable Mayor Mrs. Adanech Abebe presented an certificate award to the owner of TNT Company.